LibreOffice 7.1 እርዳታ
መሞከሪያ የተለየ ተለዋዋጭ ባዶ ዋጋ ይዞ እንደሆን: ባዶ ዋጋ የሚያሳየው ተለዋዋጭ እንዳልጀመረ ነው
ባዶ ነው (ተለዋዋጭ)
ቡል
ተለዋዋጭ: እርስዎ መሞከር የሚፈልጉት ማንኛውም ተለዋዋጭ: የተለየ ባዶ ዋጋ ከያዘ: ተግባር እውነት ይመልሳል: ያለ በለዚያ ተግባር ሀሰት ይመልሳል:
Sub ExampleIsEmpty
Dim sVar As Variant
sVar = Empty
Print IsEmpty(sVar) ' Returns True
End Sub