የ ሰንጠረዥ መደርደሪያ
የ ሰንጠረዥ መደርደሪያ የ ያዛቸው በ ሰንጠረዥ ሲሰሩ የሚያስፈልጉ ተግባሮች ናቸው: የሚታዩትም መጠቆሚያውን ወደ ክፍሉ ላይ ሲያደርጉ ብቻ ነው
ወደ አሁኑ ተንሻራታች ወይንም ገጽ አዲስ ሰንጠረዥ መጨመሪያ
ይጫኑ ይህን ምልክት ለ መክፈት የ መስመር ዘዴ የ ድንበር መስመር ዘዴ እርስዎ የሚያሻሽሉበት
ይጫኑ የ መስመር ቀለም (ለ ድንበር) ምልክት ለ መክፈት የ ድንበር ቀለም እቃ መደርደሪያ: የ እቃውን የ ድንበር ቀለም መቀየር ያስችሎታል
ይጫኑ የ ድንበሮች ምልክት ለ መክፈት የ ድንበሮች እቃ መደርደሪያ: የ ወረቀቱን ቦታ ወይንም የ እቃውን ድንበሮች የሚያሻሽሉበት
ለ ተመረጠው የ መሳያ እቃ እርስዎ መፈጸም የሚፈልጉትን የ መሙያ አይነት ይምረጡ
የ ተመረጡትን የ ሰንጠረዥ ክፍሎች ወደ አንድ ክፍል መቀላቀያ
መክፈያ ክፍል ወይንም የ ክፍሎች ቡድን በ አግድም ወይንም በ ቁመት እርስዎ ወደሚያስገቡት ክፍል ቁጥር ውስጥ
በ እቃ መደርደሪያ ውስጥ ለ ረድፎች እና አምዶች በ ሰንጠረዥ ውስጥ አጥጋቢ ተግባሮች የያዙ መክፈቻ
የ ክፍሉን ይዞታዎች ከ ክፍሉ ከ ላይ ጠርዝ በኩል ማሰለፊያ
የ ክፍሉን ይዞታዎች መሀከል ማድረጊያ ከ ላይ እና ከ ታች ክፍል ውስጥ
የ ክፍሉን ይዞታዎች ከ ክፍሉ ከ ታች ጠርዝ በኩል ማሰለፊያ
አንድ ወይንም ከዚያ በላይ ረድፎች በ ሰንጠረዥ ውስጥ ማስገቢያ: እታች ከ ተመረጠው ቦታ: ከ አንድ በላይ ረድፍ ማስገባት ይችላሉ ንግግሩን በ መክፈት: (ይምረጡ ሰንጠረዥ - ማስገቢያ - ረድፎች ) ወይንም በ መምረጥ ከ አንድ በላይ ረድፍ ምልክቱን ከ መጫንዎት በፊት ሁለተኛው ዘዴ የሚያስገባቸው ረድፎች እርዝመታቸው እኩል ነው መጀመሪያ እንደተመረጠት ረድፎች
አንድ ወይንም ከዚያ በላይ አምዶች በ ሰንጠረዥ ውስጥ ማስገቢያ: እታች ከተመረጠው ቦታ: ከ አንድ በላይ ረድፍ ማስገባት ይችላሉ ንግግሩን በ መክፈት (ይምረጡ ሰንጠረዥ - ማስገቢያ - አምዶች ) ወይንም በ መምረጥ ከ አንድ በላይ አምዶች ምልክቱን ከ መጫንዎት በፊት ሁለተኛው ዘዴ የሚያስገባው አምዶች እርዝመታቸው እኩል ነው መጀመሪያ እንደተመረጠት አምዶች
ከ ሰንጠረዥ ውስጥ የተመረጠውን ረድፍ(ፎች) ማጥፊያ
የተመረጠውን አምድ(ዶች) ከ ሰንጠረዥ ውስጥ ማጥፊያ
የ ሰንጠረዥ ንድፍ
የ ሰንጠረዥ ንድፍ መክፈቻ: ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ቅድመ እይታውን ለ ሰንጠረዥ አቀራረብ
የ ተመረጠውን ሰንጠረዥ ባህሪዎች መወሰኛ፡ ለምሳሌ ፊደሎች፡ የ ፊደል ተጽእኖዎች፡ ድንበሮች እና መደቦች